Senselet Drama S05 EP 124 Part 2 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 124 - Part 2

Share
Embed
 • ክፍል 1 ን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
  thexvid.com/video/qV6tvhXTki0/video.html
  ድርሰት: ተመስገን አፈወርቅ| Story Development: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ | አዘጋጆች: ቴዎድሮስ ለገሰ ብዙ እና ተመስገን አፈወርቅ| በ ሆሊላንድ ፒክቸርስ እና በ መላ ፕሮዳክሽን የቀረበ
  የሰንሰለትን ተከታታይ ድራማ ኦሪጅናል ቅጂ በጥራት ለመመልከት ከፈለጉ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችሁን ትብብር አድርጉ
  ለወዳጅም ሼር በማድረግ ተባበሩን

Comments • 80

 • mulugeta Bogale
  mulugeta Bogale 5 days ago

  ሀይማኖት መከፋፈልስ የማን ስራ ነው።

 • asdfg hjkl
  asdfg hjkl 7 days ago

  ውይ መስመአብ ሰላምዬና ልኡሌ ፀሎታቹ ደስ ሲል ቀናሁባቹ ሰው እንደዚ ያሰበው ተሳክቶ ጸሎቱን ሲያደርስ እዴት ደስ ይላል

 • asdfg hjkl
  asdfg hjkl 7 days ago

  ወይ ካሌብ ሰልፊሽስ አተው ነህ ሄሉዬ ግፍ ገና ያበረክክሀል

 • asdfg hjkl
  asdfg hjkl 7 days ago

  እው ካሌብ አስማሳይ ነህ ጉድ ሳምሪ የማስታወስ ችሎታዋ በመመለሱ ደስተኛ አይደለህም አስመሳይ ነህ

 • ዳኒየይ ፍቅሪ በይነይ Dani

  አይይይይይ ወሰንየ ይሄን ማን ባሰበው 😰😰😰😰😰😰😰 እድሜ ለፖለቲከኞች 😰🇻🇳

 • mahi habeshawit
  mahi habeshawit Month ago

  Wowww zarya kayahut dassssss yalgi wesn ketnagrchiw mert kar👌

 • debo Amare
  debo Amare Month ago

  የቀለምዋ ድምጽ ደስ ሲል ስትሽልል

 • debo Amare
  debo Amare Month ago

  እንዴ ምን ሆና ነው ግስላ የሆነችው አቤት አንዳንድ ሰው ግን ?

 • ፋፊ Nasir
  ፋፊ Nasir Month ago

  አረ ጎራው ቀለምየ ክክክክክክክክ

 • እምነት ተስፍ ፍቅር ሀኒ ሐንቾ።

  ዋውው ሳምርዬ🌹🌷🌷🌻🌹🌷🌻🌻🌻

 • Senait Bekele
  Senait Bekele Month ago

  Kkkkkkk አይ ቀለንዬ በተር ፍላይ ሚልክ ክክክክክክክ የእርጎ ዝንብ ትምህርት ከ ቀለምዬ

 • solo mel
  solo mel Month ago

  thexvid.com/video/YprDjCRElmI/video.html
  thexvid.com/video/L854OZaB7lw/video.html
  ተደናቂዋ ኤደን አለነ በሙዚቃ ውድድር እስራኤልን በኢሮቪዥን ዉድድር ወክላ ትቀርባለች! ሰንሰለትም በሆሊዉድ የተወቀ እንዲሆን ትልቅ ምኞተችን ነው!

 • Ruta Berhane
  Ruta Berhane Month ago

  Gbu luluye

 • Ruta Berhane
  Ruta Berhane Month ago

  Amen amlakie

 • ሀብ የጨርቆስዋ የጨርቆስዋ

  ሉሌ ማርያምን እዳንተ አይነት ወንዶች የእውነት ይብዙልን🥰🥰🥰🥰🥰

 • shadia shadeen
  shadia shadeen Month ago

  Weie etia kelemwa tetalachwu wediwe tetarekalachwu

 • Habtam Habtam
  Habtam Habtam 2 months ago +1

  ልዑል በካሌብ እራስ ላይ ቤንዝል ነው ያርከፈከፍከው ግን ጠንቀቅ በል የዋህዬ ነህ እኮ ልዑል ለነገሩ ፈጣሪ ከየዋሆችና ከታጋሾች ጋር ነው
  እነትየ ቀለምዋ የተናገሩት ንእግር በተለይ ወሰኔ ከመሪት ጠብ አይልም

 • MaNo Kassa
  MaNo Kassa 2 months ago

  249 view vs 149 subscribes abet yegna sewu

 • Seniyet Kebede
  Seniyet Kebede 2 months ago

  እምቢኝ እምቢኝ አስቀድሞ መግደል ዘር ከፋፋዩን ነው አይዞሽ ኢትዮጵያዬ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሰላም ይሆናል

 • kiiyaa Tadeess
  kiiyaa Tadeess 2 months ago

  አየልዬ የኔ ፀባይ ሰናይ😒ይማርሽና በሰላም ከልጆችሽ ተገናኚ

 • moha ambesa
  moha ambesa 2 months ago

  Kelemwa she so funy love her

 • Selam Er
  Selam Er 2 months ago

  Caleb u great actors

 • As Mk
  As Mk 2 months ago

  ግን እየጠፋቹ

 • MASKI LOVE
  MASKI LOVE 2 months ago

  ሰላም። ለኢትዮጵያ በሀገራችን thexvid.com/video/yhv4uv5hjnY/video.html

 • Beslot Beslot
  Beslot Beslot 2 months ago

  weyena andedewei leweli engni ysameri masetawesi lelule mote edayhone sanotrakni elkbahwali kalabie 😄

 • ማነው የሚወደኝ

  ለሣምት ፆለቴ ልዑል እናቱን እዲያገኝ ደሥታው እጥፍ እንዲሆን ነው

 • Seble alemtshay
  Seble alemtshay 2 months ago

  ወሰንዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ .

 • Aryam well
  Aryam well 2 months ago

  ጣሰው ይችላል🤔

 • Naeema Vip
  Naeema Vip 2 months ago

  ትክክልብለሻልወሰኔ

 • ፅኑ እምነቴ ተዋህዶ ፅኑ እምነቴ ተዋህዶ

  ልኡል እናቱን ባገኛት ሁለ ነገሩ ሲያሳዝን ድራማ መሆኑን ያስረሳኛል

 • Genat Genat
  Genat Genat 2 months ago

  ቀለምየ የኔ ቆንጆ ውስጤ እያረረ ባገሬ መታመስ ዘና አደረግሽኝ

 • Genet Konjo
  Genet Konjo 2 months ago

  እርግጠኛ ነኝ ሳምንት ሉዕሌ. እናቱን የሚያገኝበት ቀን ይሆናል ብዬ ተስፋ አለኝ. ዋዉዉዉዉ አጠገቡ እኮ ነች. ሠላምዬ.

 • Tigist Birru
  Tigist Birru 2 months ago

  ወይኔ ልኡል እናቱን ሊያገኝ ነው

 • Genet Konjo
  Genet Konjo 2 months ago

  አረ ሳሬ ሳቅ በሳቅ ነው ሠንሠለቶች ..ሀሀሀሀ.
  1ኛ ነገር የሉዕል ደስታ ብዛት ካሌብ መናደዱ የሄለን ንግግር
  2ኛ ነገር የእነ የቀለሟ ንግግር
  3ኛ ደግሞ. እስቲ እንደ ጣሳው አይነት አስመሳይ ሠው ይሠውረን .

 • Tehay belihu
  Tehay belihu 2 months ago

  የሳምንቱ ይናፍቃል

 • اسما خسن الي Fds

  እኔ የካሌብ አድናቂነኝ

 • Emebet Belay
  Emebet Belay 2 months ago

  መኩሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ የእውነት ተወነ

 • Mohammadasifkhan123 Mohammadasifkhan123

  አቶ ካሌብ ቻል አድርገው ክክክክክ ዝምብለህ ሄሉን አግባ

 • Mohammadasifkhan123 Mohammadasifkhan123

  Abet tasew yeahun gize guwadegna malet yih new gulma mskin asazenkegn tasew balege ebab neh ke endante aynet guwadegna yisewren

 • Mamush Mekoro
  Mamush Mekoro 2 months ago

  I hope next chapter , you will meet your mother

 • Et Ray
  Et Ray 2 months ago

  Wesnya ewnti nwe yetngershew fitare lhulacenme libona yestne ahune kalibe men yewtikali erer alike esye

 • Te Yo
  Te Yo 2 months ago

  ሉልህ ማርያምን ስትለህ ስይምሩብህ

 • Yeshi Abay
  Yeshi Abay 2 months ago +1

  ልኡል የፍቅር ሰው እንደአንተ እይነት ወንዶች ይብዙልን:: የትግስት ውጤቱ ይህ ነው🙏❤️🙏

 • nieooj gotoy
  nieooj gotoy 2 months ago

  እባካችሁ የሁሉም ብሄር ተወላጆች ይሄንን ነገር እናውግዝ ነገ እኛ ቤት እያንኳኳ ሳይመጣ 😥😥😥😥😥ፍትህ ለሴት ልጆቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

 • Birukti tube
  Birukti tube 2 months ago

  ስገምት ስሟን ያነበውና ይደነግጣል ወይም በፎቶ የሚያቃት ከሆነ ፊቷን ሲያይ ሊያቃት ይችላል subscribe አድርጉኝ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ

 • zawudansh Warkineh Zd
  zawudansh Warkineh Zd 2 months ago

  ሉሌ፡አምላክ፡ይርዳህ

 • ኑሮ በCanada
  ኑሮ በCanada 2 months ago

  ቤተስብ እንሁን ጎራ በሉ thexvid.com/video/xLeRIXPhcIo/video.html

  • nieooj gotoy
   nieooj gotoy 2 months ago

   ሰላም ዕህቱ ናት እናቱ የሰላም እናቱ ናት ግን አይተዋወቁም ምስግይን

 • Joseph bauy
  Joseph bauy 2 months ago

  Kalbe hes name give to leule he said selfish we is selfish

 • Hanna kurabachew
  Hanna kurabachew 2 months ago

  Leul your patient paid you. You have very good personality you will find your mom too, you deserve to be Happy bc you worried for everyone around you and that is what GOD’s command.

 • Madena abu seraj
  Madena abu seraj 2 months ago

  ካሊብ ሴራህ አልተሳካም እስዬ

 • Madena abu seraj
  Madena abu seraj 2 months ago

  መኩረያ ውይይይይ ስታዛዝን አይዞህ

 • Madena abu seraj
  Madena abu seraj 2 months ago

  ልኡሌ የኔ የዋህ እንካን ደስስስስ ያለህ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል

 • የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም። Alihamdulilah

  ጣሰው ግን ልጠላው ነው አስመሳይ ሰው መሆን ያስጠላል ኡፍፍፍፍፍ ልኡሌ ከእናቱ ቢገናኝ በቅርቡ ወ/ሮ ቀለሟ ሁሌ በድራማው እንዳትቀር ዋ!
  ካሌብ እርር ድብን ኣለ ሚስኪን😂😂😂😂😂😂😂

  • bocoy noiu
   bocoy noiu 2 months ago

   Weyne kaleb asazenkegn afkero matat betam kebad new chalew bwzalay demo yatakewen sew hule megenagnet

 • yodit beyene
  yodit beyene 2 months ago

  ካሌብ አመዱ ቡን አለ ሚሲኪን

  • bocoy noiu
   bocoy noiu 2 months ago

   ወይኔ ፆለት ቦታ ላይ ልኡል ከእናቱ እና ከእህቱ ጋር በተዋወቁ አንድ ላይ ቁመዋል እኮ ኢንሻአላህ ሳምንት ይገናኙ ይሆናል

 • bocoy noiu
  bocoy noiu 2 months ago

  🙏🙏💚💛❤

 • yesewzer achenef
  yesewzer achenef 2 months ago

  ልኡል እናትህ ከሖላ አለችልህ! በሚቀጥለው ሳምንት እናቱን ያገኛታል።

 • negish abebe
  negish abebe 2 months ago

  Enikan des Aleh lul Wede fetari yetetega yefelegewin melis yageingal💛

 • winta luv
  winta luv 2 months ago

  Kalb yasebkw altesakam lulye enkan des alk

 • Ayee gosuu
  Ayee gosuu 2 months ago

  Lewul enatu agegn yessss gin samir lekaleb metawu alebik subscribe aderugn bekininet thexvid.com/video/_0uWjcPeIBI/video.html

 • ተዋህዶ ሀይማኖቴ

  ጉልማ ሚስት ናፈቀው በጣም እንደምንም ቢያገባ ጥሩ ነበር😁😁 ዋው በሚቀጥለው ሉኤሌ ከእናቱ ሊገናኝ ነው ድል ድል😍😍😍😘ተባረኩልኝ

 • መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ

  ሳምሪ ደስ ይላል ሉእል የልብህን አይቶ ፈጣሪ እረዳህ
  ካሌብ የውሸት ስለምትሰራ የውሸት ስለምትኖር የሰው ህይወት ስለምታጠፍአ ምንም አይሳካለህም ምክንያት ቢኖርህም ግን የክፉ ሰው መልሱ ምንም አለመቻል አለመሳካት ነው ።

 • مريم البنت التراب

  ሰላም ዕህቱ ናት እናቱ የሰላም እናቱ ናት ግን አይተዋወቁም ምስግይን

 • Tsege Gm
  Tsege Gm 2 months ago

  ዋዋዋዋ ሳምንት በጉጉት እንጠብ ቃለን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

 • Dana Dana
  Dana Dana 2 months ago

  Salamiye egizabeheri malkam new

 • tadi love
  tadi love 2 months ago

  Kkkkkk wuy qelemwaa 🤦‍♀️

 • Awoke Tesfahun
  Awoke Tesfahun 2 months ago

  i think , i am the first person by seeing this serial dram , that means i have not seen other dram like this from starting until this. i love so mach all actors Ethiopian special the programmer

 • Halimah Halimah
  Halimah Halimah 2 months ago

  ዋይኔ ሰላምና ልኡል እና እነትዬው ልጋናኙ ነው ሰምንት ቶሎ በደራሰልን። የሰምንት ሰው ይበለን

 • dolimi jotoo
  dolimi jotoo 2 months ago

  ወይኔ ፆለት ቦታ ላይ ልኡል ከእናቱ እና ከእህቱ ጋር በተዋወቁ አንድ ላይ ቁመዋል እኮ ኢንሻአላህ ሳምንት ይገናኙ ይሆናል

 • Teena Teena
  Teena Teena 2 months ago

  Weyne kaleb asazenkegn afkero matat betam kebad new chalew bwzalay demo yatakewen sew hule megenagnet

 • Woynshet Wabi
  Woynshet Wabi 2 months ago

  ወይ ጉልማ እንካን ልቤን መኝታ ቤቴን ወለል አርጌ ነው ምከፍትላት 😃😃

 • hana niguse
  hana niguse 2 months ago

  ውይ በጉጉት ስተብቀው የነበረው ፓርት እናት እና ልጅ በተገናኛችው 🙏

  • dolimi jotoo
   dolimi jotoo 2 months ago +1

   ሞክርያ የእውነት እስከ ሚመስልኝ ኣስለቀሰኝ ኡፍፍፍ።ልእል ድግሞ የዳምሪን ኣንደበት በቤተክርስቲን ነው የተከፈተው ኣሁንም እናቱ በፈጣሪ ሃይል በቤተክርስቲን ሊያገኝ ይምርስለኛል።

 • ትርታየ ነህ
  ትርታየ ነህ 2 months ago

  እረ ቅዳሜ መቸ ነው የሚደርስልኝ ልኡልእ እናቱን ሊያገኛት ነው በቃ

 • Sabo
  Sabo 2 months ago

  Teneshhh Tenzaza..

 • Alima Hassen
  Alima Hassen 2 months ago

  ውይ መኩሪያዬ እንባህን ያዝ አድርገው ስሞትልህ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አልወድም ደሞ ጥሎብኝ እዚህ ድራማ አንደኛ ምወደው አንተን ነው ስለዚህ አልቅሰህ አታስለቅሰኝ እባክህ እባክህ እባክህ

 • bcvbb hyui
  bcvbb hyui 2 months ago +1

  እስኪ ሉዑል ከእናቱ ጋር ይገናኛል የምትሉ እጃችሁን ኣዉጡ ከፍ ኣርጉት ለቁጥር እንዱመች

 • samere tyube
  samere tyube 2 months ago

  ልኡል ፅናት መልካም ውጤት መለሠልህ ውይካሌብ በቃህ ኸረ አበዛኸው የታገቱት እህቶቻችን መልስልን

 • haymi astatke
  haymi astatke 2 months ago

  ቀለምዪ ዛሬ ተነስቶብሻል ልጄ

 • ከታገሱት ሁሉም ያልፋል

  ከምንም ነገር በላይ ከአስመሳይ ጓደኛ ይሰውረን

  • bcvbb hyui
   bcvbb hyui 2 months ago

   በኦሮሞ ፅንፈኛው በአብይ አህመድ የታገቱት ሴት እህቶቻችን የት እንዳደረሣቸው ለህዝቡ ሀቁን ያሳውቅልን ቅቤው

 • Tadias Adds
  Tadias Adds 2 months ago

  I learn how to pray

 • Denden Eritrea
  Denden Eritrea 2 months ago

  Wow mekurya